• Post category:News
  • Post comments:0 Comments

የኢንዶኔዢያ ኢምባሲ በሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ!
በኢትዮጲያ ጅቡቲ እና አፍሪካ ህብረት የኢንዶኔዥያ አምባሳደር “Ethiopia, Do what to do Ambassador” በሚል አርእስት የጻፉት መጽሐፍ ዛሬ በሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ በርካታ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን በተገኙበት የተመረቀ ሲሆን ለሀገራችን ገጽታ ግንባታም ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው መጽሀፉን የገመገሙት ምሁራን ገልጸዋል።
ጥቅምት 20, 2014 ዓ.ም
ሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ/አዳማ/ኢትዮጲያ


1


2


3


4


5


6


7


8


9

Leave a Reply