• Post category:News
  • Post comments:0 Comments

ለመሐበረሰብ አገልግሎት ቅድሚያ እንሰጣለን!ሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ ለመርቲ ወረዳ የሴቶች እና ወጣቶች ጽ/ቤት በአቦምሳ ከተማ ያሰራውን የቢሮ ህንጻዎች ገንብቶ በማጠናቀቅ ለወረዳ መስተዳድሩ የሴቶች ጽ/ቤት እና ወጣቶች ጸ/ቤት አስረከበ።ጥቅምት 04, 2014 ዓ.ምአርሲ ዞን/መርቲ ወረዳ/ አቦምሳ::













Leave a Reply